አለም ባትቀበልሽ ,ሰዎች ባያጨበጭቡልሽ , መዝሙርሽ በሬድዮ ባይሰማ , መድረክ ላይ ቆመሽ ባትዘምሪ ጌታሽን አምላክሽን ማወቀሽ በሱ መታወቅሽ ንቀሽ ከመጣሽው አለም ይበልጣል ።።።። የነካሽን አይቼዋለሁ❤❤❤
ይሄኔ አንቺ አይገባሽም እግዚአብሔር ባንቺ ከአለም ዉስጥ ብዙዎችን እየጠራ ነው በርቺ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ብቻዉን ይጠቀምብሽ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ...... ምን ጉድ ነው ጌታን ቃላት ጠፋብኝ የምለውን አጣው ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ስለሰጠኸን እህት ተባረክልኝ ተባረክ ተባረክ … ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ......💎💎💎ቼሉዬ ተባረኪልኝ🪈🎻🪕🪘🎷🎸🪗🎺🎷🥁🪇🎹🎼🎤🎬💎💎💎
እዚህ አለም ላይ ብዙ መንገዶች አሉ ግን ሁሉም ግዜአዊ ደስታ ብቻ ነው ሚሰጠው መጨረሻውም ጥፍት ነው ግን ወደ ዘላለማዊ ህይወት የሚወስደው እውነተኛው መንገድ እየሱስ ብቻ ነው። እንኳን ወደዚህ መንገድ መጣሽ ጌታ ይባርክሽ
I wish I could understand the lyrics, this song is absolutely beautiful. I love Ethiopian worship, God bless Ethiopia, a brother from France
Egaziabher yebarekesh ❤❤❤ የአለምን ኮተት አስንቆ: ለእራሱ ያስጨከነሽ ስሙ ይባረክ።
🎉እንኳንም በደሙ ፍቅር ተዋጀሽ! የክብሩ ዘማሪ መሆን ትልቅ መታደል እና ክብር ነው።❤so wonderful ...thank u Chelinaye❤ Glory be to Jesus!!!
ሰማዩ ሸፍኗል ክብርህ ምድር ሸፍኗል ክብርህ በደሌን ሸፍኗል ክብርህ ህይወቴን ሸፍኗል ክብርህ❤🎉
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን። ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” — ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Lord continue to heal me and my family from any sadness and emotional hurt, confusion, give us peace & joy in our hearts. I pray for my family to know how great his love is the way i do
በእውነት በጣም ምወደው ዝማሬ ነው ❤❤ ድምፅሽ ራሱ መንፈስ አለበት ተባረኪ ለምልሚልን ❤❤
What an anointed spirit filled glorious worship this is! This is my anthem! Keep singing for the King Yeshua! 🎶 Chelinaye and Yidneye, you are a blessing to the generation! We love you guys! Tebareku! 🙏🏾❤🙌🏾
አሜንንን አሜንንንን ጌታ ሆይ ሃሌሉያ 👸🙋🙌🙌🙌
Even l don't understand but feel The BLESSED Presence of the LORD 🫂 JESUS 🤲🤲
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር ተባረኩ ✞
ይህንን መልካም ድምጽ ለሰጠሽ እውነትም ምስጋና ይገባዋል። በባረከን ነገር ሁሉ መልሰን ለእርሱ ብቻ ነው መስጠት ያለብን(በሙገሳ)
ችክችካ ቀረ እሰይ ከነ ኤፍሬም ዝላይ ልናርፍ ነው። የበሰለ እና የሚያንፅ ወደ ጌታ የሚያቀርብ ዝማሬ። ተባረኩ።
May God bless you , you are a blessing I’m feeling the presence of the Holy Spirit while I listen to this song, can’t stop listening to this song ❤❤❤
ኡፍ ተባረኪ ብርክ በይ የእግዚአብሔርን ታላቅነት እንዲህ ሲዘመር ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በላይ ታላቅነትን አውጅለት አሜን !!!!
@JesusChristgod490