ኧረ ገላጋይ !! የተሰኘው የመጀመሪያው የኮሜዲ የሙዚቃ ስራችን የፊታችን አርብ ግንቦት 29 ከምሽቱ 12:00 ይለቀቃል .. እሱንም ምክንያት በማድረግ የ 20 ሺ ብር ሽልማት ለናንተ ለዩቲዩብ ቤተሰቦቻችን አዘጋጅተናል ።
コメント